ሁሉም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም መገናኘታቸው ለዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎት መሰረት ነው
ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የቅርንጫፍ ብዛት 97 ደርሷል፡፡ ተቋሙ በአመቱ 100 ቅርንጫፍ የመድረስ እቅድ ይዞ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ቅርንጫፍ መክፈት ጎን ለጎን ሁሉም ቅርንጫፎች ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖራቸው ያለሰለሰ ጥረት ያደርጋል፡፡ ቅርንጫፎቹ በሙሉ ቀልጣፋና ፈጣን…