ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ 510 ልጆች የገና ሥጦታ ተበረከተ

ታህሳስ 25/2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ፤ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ በዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ አስተባባሪነት ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ልጆች በተዘጋጀ የገና ሥጦታ መረሀ-ግብር ላይ በመሳተፍ ለ510 ልጆች የአልባሳት ስጦታ አበርክቷል፡፡ ተቋሙን በመወከል ስጦታውን ያበረከቱት…

Continue Readingለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ 510 ልጆች የገና ሥጦታ ተበረከተ

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

  • Post author:
  • Post category:News
  • Post comments:0 Comments

v!™NfND ¥YKé ÍYÂNS tÌM x.¥ ›m¬êE mdb¾ -Q§§ g#Æ›@ _¶ tÌ¥CN 5¾ yÆlxKs!×ñC DNgt¾Â 23¾ yÆlxKs!×ñC xm¬êE mdb¾ yÆlxKs!×ñC g#Æx@ ¬HúS 7 qN 2015 ›.M. (X.x@.x Ä!s@MbR 16 qN 2022 k-êt$ 3Ý00 sxT…

Continue Readingቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

VisionFund Microfinance signed a strategic partnership agreement with World Vision Ethiopia

VisionFund Microfinance signed a strategic partnership agreement with World Vision Ethiopia VisionFund Microfinance signed a ‘Strategic Partnership Framework’ agreement with World Vision Ethiopia on July/2022 at Nexus Hotel where all…

Continue ReadingVisionFund Microfinance signed a strategic partnership agreement with World Vision Ethiopia

ማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ

በማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ ስር የሚገኙ ቅርንጫፎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ደረጃ አስጠብቀን እንሄዳለን አቶ ይድነቃቸው አምሳል የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ደቡብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሥ/አስኪያጅ የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ደቡብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ 12 ቅርንጫፎች…

Continue Readingማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ

የሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ

የሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ ቪዥንፈንድ ማክሮፋይናንስ አ.ማ ሐዋሳ ቅርንጫፍ በ2014 ዓ.ም በ6 ወር ብቻ ለሴቶች ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ…

Continue Readingየሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ

ሁሉም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም መገናኘታቸው ለዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎት መሰረት ነው

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የቅርንጫፍ ብዛት 97 ደርሷል፡፡ ተቋሙ በአመቱ 100 ቅርንጫፍ የመድረስ እቅድ ይዞ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ቅርንጫፍ መክፈት ጎን ለጎን ሁሉም ቅርንጫፎች ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖራቸው ያለሰለሰ ጥረት ያደርጋል፡፡ ቅርንጫፎቹ በሙሉ ቀልጣፋና ፈጣን…

Continue Readingሁሉም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም መገናኘታቸው ለዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎት መሰረት ነው