ማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ

በማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ ስር የሚገኙ ቅርንጫፎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ደረጃ አስጠብቀን እንሄዳለን አቶ ይድነቃቸው አምሳል የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ደቡብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሥ/አስኪያጅ የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ደቡብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ 12 ቅርንጫፎች…

Continue Readingማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ

የሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ

የሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ ቪዥንፈንድ ማክሮፋይናንስ አ.ማ ሐዋሳ ቅርንጫፍ በ2014 ዓ.ም በ6 ወር ብቻ ለሴቶች ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ…

Continue Readingየሀዋሳ ቅርንጫፍ ከ30ሚ ብር በላይ ለሴቶች ብድር መስጠቱን ገለጸ

ሁሉም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም መገናኘታቸው ለዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎት መሰረት ነው

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የቅርንጫፍ ብዛት 97 ደርሷል፡፡ ተቋሙ በአመቱ 100 ቅርንጫፍ የመድረስ እቅድ ይዞ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ቅርንጫፍ መክፈት ጎን ለጎን ሁሉም ቅርንጫፎች ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖራቸው ያለሰለሰ ጥረት ያደርጋል፡፡ ቅርንጫፎቹ በሙሉ ቀልጣፋና ፈጣን…

Continue Readingሁሉም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም መገናኘታቸው ለዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎት መሰረት ነው

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ወጣቶችን የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ከሰላም የሕፃናት መንደርና ከሲዲሲ ጋር ተፈራረመ

ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ወጣቶችን የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ከሰላም የሕፃናት መንደርና ከሲዲሲ ጋር ተፈራረመ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ወጣቶችን የብድር ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለውን ስምምነት ከሰላም የሕፃናት መንደር (Selam Children’s Village) እና ከኢትዮጵያን…

Continue Readingቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ወጣቶችን የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ከሰላም የሕፃናት መንደርና ከሲዲሲ ጋር ተፈራረመ

የግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም በመገምገም የአመቱ እቅድ ለማሳካት የድርጊት መርሀግብር ተዘጋጅቷል

የግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም በመገምገም የአመቱ እቅድ ለማሳካት የድርጊት መርሀግብር ተዘጋጅቷል ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ የግ ማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሁሉም የማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በተገኙበት ለ2 ተከታታይ ቀናት ከጥር 6-7/2014 ዓ.ም ተገምግሟል፡፡ ሁሉም ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች የስድስት ወር…

Continue Readingየግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም በመገምገም የአመቱ እቅድ ለማሳካት የድርጊት መርሀግብር ተዘጋጅቷል

በአመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተነሱ አንኳር ነጥቦች

በአመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተነሱ አንኳር ነጥቦች የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ 22ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በታህሳስ 10/2021 በሳሮ ማሪያ ሆቴል ተካሂዷል። ስብሰባው ለመደበኛው ስብሰባ 7 አጀንዳዎችን በማጽደቅ ነበር የተጀመረው። የእንኳን ደህና…

Continue Readingበአመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተነሱ አንኳር ነጥቦች

በተጠና መንገድ ብድር በመስጠት ላይ እንገኛለን

በተጠና መንገድ ብድር በመስጠት ላይ እንገኛለን አቶ መንግስቱ ጭምዴሳ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሥ/አስኪያጅ የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ 15 ቅርንጫፎች ይገኛሉ፡፡ አምቦ፤ ነቀምት፤…

Continue Readingበተጠና መንገድ ብድር በመስጠት ላይ እንገኛለን

የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሠራተኞች የገናን በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል

 የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሠራተኞች የገናን በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋልየቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ዋና መ/ቤት ሠራተኞች የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በዋና መ/ቤት አደራሽ በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡ በዕለቱ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

Continue Readingየቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሠራተኞች የገናን በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል

‘የዳኝነት ስነ-ምግባር’ ወርክሾፕ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ

'የዳኝነት ስነ-ምግባር' ወርክሾፕ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ከፌዴራል የፍትህ እና የህግ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከሲዳማና ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የተወጣጡ ዳኞች የተሳተፉበት የ'ዳኝነት ስነ-ምግባር' ወርክሾፕ በሀዋሳ ከተማ…

Continue Reading‘የዳኝነት ስነ-ምግባር’ ወርክሾፕ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ