ለተቋሙ ሠራተኞች የሀብት ማሰወቅና ምዝገባ ሥልጠና ተሰጠ

 ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ መስከረም 9/2014፤ አዲሱ “የሀብት ምዝገባ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 25/2013ን” መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ በሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ሥልጠና ለቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ሠራተኞች ከፌደራል የሥነምግባርና የፀረሙስና ኮሚሽን በመጡ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ሃብት ምዝገባ’’ ማለት ሃብት አስመዝጋቢው የራሱንና የቤተሰቡን ሃብት፣ የገቢ ምንጭ የሚያሳውቅበት እና የሚያስመዘግብበት አሰራር ነው፡፡
ማንኛውም ሃብት አስመዝጋቢ በራሱ እና በቤተሰቡ አባላት 
ለተቋሙ ሠራተኞች የሀብት ማሰወቅና ምዝገባ ሥልጠና ተሰጠ በበጀት አመቱ በተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ ለማሻሻል ቪዥንፈንድ የቅርንጫፎቹን አገልግሎት አውቶሜት በማድረግ ላይ ይገኛል ያለው ም/ሥራ አስፈፃሚው ሁሉም ቅርንጫፎች በቅርብ ጊዜ በኮርባንኪንግ ይተሳሰራሉ ብለዋል፡፡ ይህም ደንበኞች በቦታ ከመወሰን ተላቀው በሁሉም ቅርንጫፍ መሰል የፋይናንስ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡ ቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ በአመቱ ከ312 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን የድርጅቱ የተበደሪዎች ቁጥር ከ230 ሺህ በላይ ደርሷል በተበዳሪ እጅ ያለ ገንዘብ ደግሞ ከ2.9 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ በመጨረሻም የባለፈው በጀት አመት ታሪክ ለመድገም ሁሉም ቁርጠኛ መሆን አለበት፤ በየደረጃ ያሉት ሥ/አስኪያጆች ለቅርንጫፍ ሠራተኞች ድጋፍና ክትትል ማድረግ አለባቸው ግብረመልስ የመስጠት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ፈጣሪም ይረዳና ብለዋል ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ሀይሉ ለታ፡፡
ባለቤትነት ወይም ይዞታ ስር የሚገኘውን ሃብት እና የገቢ ምንጭ የማስመዝገብና የማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት መመሪያ ያዛል፡፡ የሀብት ምዝገባ ጠቀሜታ ሙስናን አስቀድሞ ለመከላከል ይረዳል ተብሎ በመታመኑ ሁሉም ሠራተኞች ግልጽነት ተፈጥሮላቸው መመሪያ በሚያዘው መሰረት ሃብታቸውን ለማሰወቅ የዜግነት ግዴታ እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡